የጌታ ቅዱሳን በሚሰበከው የእግዚአብሔር ቃል እንደተባረካችሁ እምነት አለን። ከስብከቱ የተረዳችሁትን እና የተማራችሁትን እንዲሁም ከህይወታችሁ ጋር የተገናኘ ምስክርነት ካላችሁ በኮመንት ከታች ማስፈር ወይም በኢሜል: antsokiaministries@gmail.com መላክ ትችላላችሁ።
ስልክ ቁጥር: 571-290-0387
ኢሜል: antsokiaministries@gmail.com
አድራሻችን፡ 1400 Russell Rd. Alexandria, VA, 22301
የአምልኮ ቀንና ሰአት፡
አርብ ምሽት፡ 7pm – 9pm
እሁድ ጠዋት፡ 10:30pm – 1:00pm
– ወር በገባ ሶስተኛ ሳምንት ብቻ የእሑድ ፕሮግራም ወደ ከሰዓት 3pm – 6pm ይዞራል።
እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
ይህ በቨርጂኒያ የምትገኘው አንፆኪያ የኢትዮጵያውያን ወንጌላዊት ቤተክርስትያን ዋና የዩትዩብ ቻናል ነው። አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት ሰብስክራይብ ያድርጉ።
SUBSCRIBE – now to get notification for new videos. Many Blessings!
#Antsokia_Ethiopian_Evangelical_Church
ከዩትዩብ በተጨማሪ በተለያዩ ሚዲያዎች የሚተላለፉ ስርጭቶቻችንን ለመከታተል፡
– የፌስቡክ አድራሻችን፡ https://www.facebook.com/AEECinVA/
– የዘወትር እሑድ የቀጥታ ስርጭታችንን ለመከታተል፡ https://www.facebook.com/tariku.ehestu
በካስትቦክስ (castbox.fm) የፖድካስት ስርጭታችን ስብከቶችን ያዳምጡ፡ https://castbox.fm/app/castbox/player/id2159683?v=8.5.0&autoplay=0