February 5, 2026

Sunday Sermon

Pastor Mesfin Mulugeta – ለሚያምን ሁሉም ይቻላል!

ይህ በቨርጂኒያ የምትገኘው አንፆኪያ የኢትዮጵያውያን ወንጌላዊት ቤተክርስትያን ዋና የዩትዩብ ቻናል ነው። አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት ሰብስክራይብ ያድርጉ።

SUBSCRIBE – now to get notifications for new videos. Many Blessings!

#Antsokia

የጌታ ቅዱሳን በሚሰበከው የእግዚአብሔር ቃል እንደተባረካችሁ እምነት አለን። ከስብከቱ የተረዳችሁትን እና የተማራችሁትን እንዲሁም ከህይወታችሁ ጋር የተገናኘ ምስክርነት ካላችሁ በኮመንት ከታች ማስፈር ወይም በኢሜል: antsokiaministries@gmail.com መላክ ትችላላችሁ።

ከዩትዩብ በተጨማሪ በተለያዩ ሚዲያዎች የሚተላለፉ ስርጭቶቻችንን ለመከታተል፡

– የፌስቡክ አድራሻችን፡ https://www.facebook.com/AEECinVA/

የቤተክርስትያን መጋቢን ለማግኘት:

በኢሜል: antsokiaministries@gmail.com ማግኘት ይቻላል።

ወደቤተክርስትያናችን በመምጣት አብረን ጌታን እንድናመልክ ከፈለግጉ

አድራሻችን፡ 7137 Beulah St, Alexandria, VA 22315 

እሁድ ጠዋት፡ 10:00 AM – 12:00

እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

Kone Fseha

View all posts

Add comment

Submit your video

Would you like to share your creativity with the world? Submit your video by clicking on the button below.

Submit your video

Kone Fseha