August 25, 2026
Antsokia Ethiopian Evangelical Church
Home / About Us
Leadership Team
Vision, Mission & Values
Statement of Faith – የዕምነት አንቀፅ
Bylaws- መተዳደርያ ደንብ
Internal Policy For Marriage, Divorce and Remarriage
MINISTRIES
Young Adults
Mentoring on Wed & Friday
Friendship Fellowship – ማዕድ
Men on a Mission ወንድሞች በኅብረት
Bible Study
Media
Submit a video or an article
Facebook embed
Video Posts
Marriage
Parenting
Young Adults
Gospel music
Sermon
Articles – ክርስትያናዊ ጽሁፎች
GIVE
Give/Donate
Administration
2025 Membership Application
Members Map
Contact US
···
Antsokia Ethiopian Evangelical Church
Home / About Us
Leadership Team
Vision, Mission & Values
Statement of Faith – የዕምነት አንቀፅ
Bylaws- መተዳደርያ ደንብ
Internal Policy For Marriage, Divorce and Remarriage
MINISTRIES
Young Adults
Mentoring on Wed & Friday
Friendship Fellowship – ማዕድ
Men on a Mission ወንድሞች በኅብረት
Bible Study
Media
Submit a video or an article
Facebook embed
Video Posts
Marriage
Parenting
Young Adults
Gospel music
Sermon
Articles – ክርስትያናዊ ጽሁፎች
GIVE
Give/Donate
Administration
2025 Membership Application
Members Map
Contact US
···
Home / About Us
Leadership Team
Vision, Mission & Values
Statement of Faith – የዕምነት አንቀፅ
Bylaws- መተዳደርያ ደንብ
Internal Policy For Marriage, Divorce and Remarriage
MINISTRIES
Young Adults
Mentoring on Wed & Friday
Friendship Fellowship – ማዕድ
Men on a Mission ወንድሞች በኅብረት
Bible Study
Media
Submit a video or an article
Facebook embed
Video Posts
Marriage
Parenting
Young Adults
Gospel music
Sermon
Articles – ክርስትያናዊ ጽሁፎች
GIVE
Give/Donate
Administration
2025 Membership Application
Members Map
Contact US
Please enable JavaScript in your browser to complete this form.
Please enable JavaScript in your browser to complete this form.
Name
*
First
Last
Email
*
የአንጾኪያ ቤተ ክርስቲያን የለውጥ ዝግጁነት መለኪያ
የአንጾኪያ ኢትዮጵያውያን ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን ለለውጥ ዝግጁ ነችን? ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ጥያቄዎች ይህንን ዝግጁነት ለመፈተን የተዘጋጁ ናቸው። መጠይቁ ሃምሳ ጥያቄዎችን የያዘና በነፍስ ወከፍም ሆነ በንኡስ ቡድኖች መሞላት የሚችል ነው ። የዚህ መጠይቅ አላማ በቤተ ክርስቲያናችን ውስጥ ጤናማ የሆነ ውስጣዊና ውጫዊ እድገትን ለማምጣት የሚያዘጋጅ መንደርደሪያ ነው። ጥያቄዎችን ስታነቡ፣ በመጀመሪያ በአእምሮአችሁ የሚመጣውን መልስ በመምረጥ ወደ ሚቀጥለው ጥያቄ እለፉ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
1) ቤተ ክርስቲያናችን የጠፉትን ለመድረስ ጠንካራ መሻት አላት።
1= ፈጽሞ አልስማማም
2= አልስማማም
3= እርግጠኛ አይደለሁም
4= እስማማለው
5= በጣም እስማማለሁ
2) ቤተ ክርስቲያናችን በማያስፈልጉ ልምምዶች የተያዘች አይደለችም።
1= ፈጽሞ አልስማማም
2= አልስማማም
3= እርግጠኛ አይደለሁም
4= እስማማለው
5= በጣም እስማማለሁ
3) በቤተ ክርስቲያናችን ያሉ ብዙ ሰዎች እምነታቸውን በአብዛኛው ጊዜ ለሌሎች ይመሰክራሉ።
1= ፈጽሞ አልስማማም
2= አልስማማም
3= እርግጠኛ አይደለሁም
4= እስማማለው
5= በጣም እስማማለሁ
4) የቤተ ክርስቲያናችን አባላት በውጭ ካሉት ጋር የዳበረ ግንኙነት አላቸው ።
1= ፈጽሞ አልስማማም
2= አልስማማም
3= እርግጠኛ አይደለሁም
4= እስማማለው
5= በጣም እስማማለሁ
5) መጋቢዎቻችንና ሌሎች የአመራር አባላት በክርስቶስ ወንጌል ሌሎችን ለመድረስ መሻት አላቸው።
1= ፈጽሞ አልስማማም
2= አልስማማም
3= እርግጠኛ አይደለሁም
4= እስማማለው
5= በጣም እስማማለሁ
6) የቤተ ክርስቲያናችን አባላት በውጭ ላሉት አይከብዱም (ጥሩ ወዳጅነት አላቸው) ።
1= ፈጽሞ አልስማማም
2= አልስማማም
3= እርግጠኛ አይደለሁም
4= እስማማለው
5= በጣም እስማማለሁ
7) አባላቶቻችን አንድነት አላቸው፤ ዋና ትምህርት ባልሆኑ ጉዳዮች አይጣሉም ።
1= ፈጽሞ አልስማማም
2= አልስማማም
3= እርግጠኛ አይደለሁም
4= እስማማለው
5= በጣም እስማማለሁ
8) በጉባዔ አምልኮአችን ውስጥ ያላመነ ሰው ቢመጣ በጣም አይከብደውም
1= ፈጽሞ አልስማማም
2= አልስማማም
3= እርግጠኛ አይደለሁም
4= እስማማለው
5= በጣም እስማማለሁ
9) ባለፉት አምስት አመታት፣ ቤተ ክርስቲያናችን ለውጥ ውስጥ አልፋለች ፤ ለውጡንም በተገቢ መንገድ አስተናግዳለች።
1= ፈጽሞ አልስማማም
2= አልስማማም
3= እርግጠኛ አይደለሁም
4= እስማማለው
5= በጣም እስማማለሁ
10) በቤተ ክርስቲያናችን ውስጥ በተለያየ ምክንያት የተሰበሰቡ ሕቡእ (ስውር) ቡድኖች የሉም።
1= ፈጽሞ አልስማማም
2= አልስማማም
3= እርግጠኛ አይደለሁም
4= እስማማለው
5= በጣም እስማማለሁ
11) ቤተ ክርስቲያናችን በብዙ ሐሴትና ደስታ ትታወቃለች።
1= ፈጽሞ አልስማማም
2= አልስማማም
3= እርግጠኛ አይደለሁም
4= እስማማለው
5= በጣም እስማማለሁ
12) የቤተ ክርስቲያናችን የአምልኮ መርሃ ግብር ቢለውጥ የሚበሳጩ አባላት አይኖሩም ፣ ቢኖሩም ጥቂት ሰዎች ብቻ ናቸው።
1= ፈጽሞ አልስማማም
2= አልስማማም
3= እርግጠኛ አይደለሁም
4= እስማማለው
5= በጣም እስማማለሁ
13) አባላቶቻችን በሙዚቃና በቤተ ክርስቲያናችን የአምልኮ አይነት አይጨቃጨቁም።
1= ፈጽሞ አልስማማም
2= አልስማማም
3= እርግጠኛ አይደለሁም
4= እስማማለው
5= በጣም እስማማለሁ
14) የአምልኮ ጉባዔያችን በአንድነትና በደስታ የተሞላ ነው።
1= ፈጽሞ አልስማማም
2= አልስማማም
3= እርግጠኛ አይደለሁም
4= እስማማለው
5= በጣም እስማማለሁ
15) በየሳምንቱ በቤተ ክርስቲያናችን የሚመጡ እንግዶች ብዙ ናቸው።
1= ፈጽሞ አልስማማም
2= አልስማማም
3= እርግጠኛ አይደለሁም
4= እስማማለው
5= በጣም እስማማለሁ
16) በየሳምንቱ ብዙ የቤተ ክርስቲያናችን አባላት እንግዶችን ይጋብዛሉ።
1= ፈጽሞ አልስማማም
2= አልስማማም
3= እርግጠኛ አይደለሁም
4= እስማማለው
5= በጣም እስማማለሁ
17) ወንጌልን መስበክ በቤተ ክርስቲያናችን ቅድሚያ የሚሰጠው ነገር ነው።
1= ፈጽሞ አልስማማም
2= አልስማማም
3= እርግጠኛ አይደለሁም
4= እስማማለው
5= በጣም እስማማለሁ
18) ባለፉት አስር አመታት ውስጥ ዋና የሚባል ችግር( ጥል) በቤተ ክርስቲያናችን ውስጥ አጋጥሞ አያውቅም።
1= ፈጽሞ አልስማማም
2= አልስማማም
3= እርግጠኛ አይደለሁም
4= እስማማለው
5= በጣም እስማማለሁ
19) አዳዲስ አባላት እንዲሁም አዳዲስ ክርስቲያኖች በቤተ ክርስቲያናችን ውስጥ በቶሎ ይታቀፋሉ ያገለግላሉም።
1= ፈጽሞ አልስማማም
2= አልስማማም
3= እርግጠኛ አይደለሁም
4= እስማማለው
5= በጣም እስማማለሁ
20) በቤተ ክርስቲያናችን ውስጥ ለማያምኑ ሰዎች ሁል ጊዜ ይጸለያል
1= ፈጽሞ አልስማማም
2= አልስማማም
3= እርግጠኛ አይደለሁም
4= እስማማለው
5= በጣም እስማማለሁ
21) ቤተ ክርስቲያናችን የሚታወቅና ግልጽ የሆነ ራእይ ( Vision Statement) አላት።
1= ፈጽሞ አልስማማም
2= አልስማማም
3= እርግጠኛ አይደለሁም
4= እስማማለው
5= በጣም እስማማለሁ
22) አባላቶቻችን ለቤተ ክርስቲያን ንብረት ይጠነቀቃሉ።
1= ፈጽሞ አልስማማም
2= አልስማማም
3= እርግጠኛ አይደለሁም
4= እስማማለው
5= በጣም እስማማለሁ
23) በቤተ ክርስቲያናችን ውስጥ ሃይል ያላቸው ( በተለያየ አይነት መንገድ ተጽእኖ የሚያሳድሩ) ቡድኖች የሉም።
1= ፈጽሞ አልስማማም
2= አልስማማም
3= እርግጠኛ አይደለሁም
4= እስማማለው
5= በጣም እስማማለሁ
24) የሚፈልጉትን ሁሉ ለማግኘት ሌሎችን የሚጫኑና የሚያስፈራሩ ሰዎች በቤተ ክርስቲያናችን ውስጥ የሉም።
1= ፈጽሞ አልስማማም
2= አልስማማም
3= እርግጠኛ አይደለሁም
4= እስማማለው
5= በጣም እስማማለሁ
25) የቤተ ክርስቲያናችን አባላት ከሙሉ ጊዜ አገልጋዮች ጋር ጥሩ የሆነ የሥራ ግንኙነት አላቸው።
1= ፈጽሞ አልስማማም
2= አልስማማም
3= እርግጠኛ አይደለሁም
4= እስማማለው
5= በጣም እስማማለሁ
26) የማያምኑ ሰዎችን በመጋበዝ ቤተ ክርስቲያኔንና ስፍራዋን በማሳየቴ ደስተኛ ነኝ ወይም ኩራት ይሰማኛል።
1= ፈጽሞ አልስማማም
2= አልስማማም
3= እርግጠኛ አይደለሁም
4= እስማማለው
5= በጣም እስማማለሁ
27) የሕጻናት ማስተማሪያ ክፍሎቻችን ንጹህና ሕጻናት የሚያስፈልጓቸው ነገሮችን ሁሉ ያሟሉ ናቸው።
1= ፈጽሞ አልስማማም
2= አልስማማም
3= እርግጠኛ አይደለሁም
4= እስማማለው
5= በጣም እስማማለሁ
28) ቤተ ክርስቲያናችን ለሕጻናትንና ራሳችውን መከላከል ለማይችሉ ሁሉ ጥበቃ ያላት ከአደጋ የተጠበቀ ስፍራ ነች።
1= ፈጽሞ አልስማማም
2= አልስማማም
3= እርግጠኛ አይደለሁም
4= እስማማለው
5= በጣም እስማማለሁ
29) በጣም ጥሩ የሆኑ አነስተኛ ቡድኖችና የሰንበት ትምህርት ቤቶች በቤተ ክርስቲያናችን ውስጥ ይገኛሉ።
1= ፈጽሞ አልስማማም
2= አልስማማም
3= እርግጠኛ አይደለሁም
4= እስማማለው
5= በጣም እስማማለሁ
30) ቢያንስ ግማሽ የሚሆኑ አባላቶቻችን በአነስተኛ ቡድኖችና በሰንበት ትምህርት ቤቶች የታቀፉ ናቸው።
1= ፈጽሞ አልስማማም
2= አልስማማም
3= እርግጠኛ አይደለሁም
4= እስማማለው
5= በጣም እስማማለሁ
31) በቤተ ክርስቲያናችን በየጊዜው ጤናማ የሆኑ አነስተኛ ቡድኖችና የሰንበት ትምህርት ክፍሎች ይመሰረታሉ።
1= ፈጽሞ አልስማማም
2= አልስማማም
3= እርግጠኛ አይደለሁም
4= እስማማለው
5= በጣም እስማማለሁ
32) ስለክርስትና ምንም የማያውቅ ሰው በሰንበት ትምህርታችንና በንዑስ ቡድኖቻችን ውስጥ ቢገባ ባይተዋርነት አይሰማውም።
1= ፈጽሞ አልስማማም
2= አልስማማም
3= እርግጠኛ አይደለሁም
4= እስማማለው
5= በጣም እስማማለሁ
33) ወንጌልን ውጤታማ በሆነ መንገድ ለማሰራጨት አባላቶቻንን ለለውጥ ዝግጁ ናቸው።
1= ፈጽሞ አልስማማም
2= አልስማማም
3= እርግጠኛ አይደለሁም
4= እስማማለው
5= በጣም እስማማለሁ
34) የቤተ ክርስቲያን መሪዎቻችን ስለወንጌል ሲባል ምቾቶቻችንን እንድንተው ዘወትር ያበረታቱናል እንዲሁም ይመክሩናል።
1= ፈጽሞ አልስማማም
2= አልስማማም
3= እርግጠኛ አይደለሁም
4= እስማማለው
5= በጣም እስማማለሁ
35) በቤተ ክርስቲያናችን ክፍፍልን የሚያመጡ ጤናማ ያልሆኑ ስብሰባዎች (ቡድኖች) የሉም።
1= ፈጽሞ አልስማማም
2= አልስማማም
3= እርግጠኛ አይደለሁም
4= እስማማለው
5= በጣም እስማማለሁ
36) አባላቶቻችንን የጸሎት ሰዎች ናቸው።
1= ፈጽሞ አልስማማም
2= አልስማማም
3= እርግጠኛ አይደለሁም
4= እስማማለው
5= በጣም እስማማለሁ
37) ስንለወጥ፣ ለለውጡ በመጸለይ እንተጋለን።
1= ፈጽሞ አልስማማም
2= አልስማማም
3= እርግጠኛ አይደለሁም
4= እስማማለው
5= በጣም እስማማለሁ
38) መጋቢዎቻችንና ሌሎች የቤተ ክርስቲያናችን አመራር አካላት ባለ ራዕዮች ( ሊለካ የሚችል እቅድ ያላቸው) ናቸው።
1= ፈጽሞ አልስማማም
2= አልስማማም
3= እርግጠኛ አይደለሁም
4= እስማማለው
5= በጣም እስማማለሁ
39) አባላቶቻችን ለውጥን በዝግጁ መንፈስ ይቀበላሉ።
1= ፈጽሞ አልስማማም
2= አልስማማም
3= እርግጠኛ አይደለሁም
4= እስማማለው
5= በጣም እስማማለሁ
40) ውጤታማ የሆነና አዳዲስ አባላቶች የሚያልፉበት የትምህርት ክፍል አለን።
1= ፈጽሞ አልስማማም
2= አልስማማም
3= እርግጠኛ አይደለሁም
4= እስማማለው
5= በጣም እስማማለሁ
41) የቤተ ክርስቲያን አመራር ከአባላቶች ብዙ ይጠበቃሉ፤ አባላትም ከራሳቸው ብዙ ይጠብቃሉ።
1= ፈጽሞ አልስማማም
2= አልስማማም
3= እርግጠኛ አይደለሁም
4= እስማማለው
5= በጣም እስማማለሁ
42) አባላቶቻችችን ሌሎችን በወንጌል ለመድረስ ዋጋ በመክፈል ያገለግላሉ።
1= ፈጽሞ አልስማማም
2= አልስማማም
3= እርግጠኛ አይደለሁም
4= እስማማለው
5= በጣም እስማማለሁ
43) የቤተ ክርስቲያን መሪዎቻችን ትልቅ የግንኙነት ክህሎት (Relational Skill) ያዳበሩ ናቸው።
1= ፈጽሞ አልስማማም
2= አልስማማም
3= እርግጠኛ አይደለሁም
4= እስማማለው
5= በጣም እስማማለሁ
44) በቤተ ክርስቲያናችን ውስጥ አይነኬ የተባሉ የማይለወጡ ምንም ነገሮች የሉም።
1= ፈጽሞ አልስማማም
2= አልስማማም
3= እርግጠኛ አይደለሁም
4= እስማማለው
5= በጣም እስማማለሁ
45) አባላቶቻችን በአገልግሎት ለመሳተፍ ጠንካራ ፍላጎት ያሳያሉ።
1= ፈጽሞ አልስማማም
2= አልስማማም
3= እርግጠኛ አይደለሁም
4= እስማማለው
5= በጣም እስማማለሁ
46) በቤተ ክርስቲያናችን ግጭት የሚፈታበት ጤናማ የሂደት መንገድ አለ።
1= ፈጽሞ አልስማማም
2= አልስማማም
3= እርግጠኛ አይደለሁም
4= እስማማለው
5= በጣም እስማማለሁ
47) ባለፉት አምስት አመታት ውስጥ በቤተ ክርስቲያን ባለኝ አካሄድ (አገልግሎት፣ ሃላፊነት፣ ተሳትፎ) ላይ ጥሩ ለውጥ አድርጌያለሁ ( በቤተ ክርስቲያን ከአምስት አመታት በታች ከቆያችሁ፣ እነዚህን አመታት በማሰብ ምላሽ ስጡ)።
1= ፈጽሞ አልስማማም
2= አልስማማም
3= እርግጠኛ አይደለሁም
4= እስማማለው
5= በጣም እስማማለሁ
48) በቤተ ክርስቲያናችን ውስጥ የሚደሩጉ ዋና አመታዊ የጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባዎች (Business meetings) አያስፈሩኝም።
1= ፈጽሞ አልስማማም
2= አልስማማም
3= እርግጠኛ አይደለሁም
4= እስማማለው
5= በጣም እስማማለሁ
49) በምንኖርበት ማህብረ ሰብ ውስጥ ወሳኝ ሚና ለመጫወት ቤተ ክርስቲያናችን በብዙ መንገድ መለወጥ ይገባታል።
1= ፈጽሞ አልስማማም
2= አልስማማም
3= እርግጠኛ አይደለሁም
4= እስማማለው
5= በጣም እስማማለሁ
50) በምንኖርበት ማህበረ ሰብ ውስጥ ያ መሪዎችና ሰራተኞች ስለቤተ ክርስቲያናችን በጎ አመለካከት አላቸው።
1= ፈጽሞ አልስማማም
2= አልስማማም
3= እርግጠኛ አይደለሁም
4= እስማማለው
5= በጣም እስማማለሁ
Submit