August 9, 2026

የአንጾኪያ ቤተ ክርስቲያን የለውጥ ዝግጁነት መለኪያ

የአንጾኪያ ኢትዮጵያውያን ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን ለለውጥ ዝግጁ ነችን? ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ጥያቄዎች ይህንን ዝግጁነት ለመፈተን የተዘጋጁ ናቸው። መጠይቁ ሃምሳ ጥያቄዎችን የያዘና በነፍስ ወከፍም ሆነ በንኡስ ቡድኖች መሞላት የሚችል ነው ። የዚህ መጠይቅ አላማ በቤተ ክርስቲያናችን ውስጥ ጤናማ የሆነ ውስጣዊና ውጫዊ እድገትን ለማምጣት የሚያዘጋጅ መንደርደሪያ ነው። ጥያቄዎችን ስታነቡ፣ በመጀመሪያ በአእምሮአችሁ የሚመጣውን መልስ በመምረጥ ወደ ሚቀጥለው ጥያቄ እለፉ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ።